አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!
ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው።
ይህ ሃይማኖቶታቸው የከበሩ አባቶች ፣ ከቅዱሳን ሰማዕታት ከጻድቃን ፣ ከነቢያት ፣ ከሐዋርያት ፣ ጳጳሳት ፣ ከኤጲስቆጶሳት ፣ ከመነኮሳትም ሁሉ ከገዳማውያንም ከመላእከት አለቆችም ያቀነባበሩት አምላክን የወለደች እመቤታችን የከበረች ድንግል ከአደረገቻቸው ተአምራቶችም የክብር ባለቤት የሆነ የመድኃኒታችን የመድኃኒታችን የበዓላቶቹን የበዓላቶቹን ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንድ ተዘጋጀ።
ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ነው። የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኑር።
አሜን !!
የቅዱሳንን ታሪክ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን በእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴያችን ውስጥ በዋነኝነት እንዲራዱን እንዲያማልዱንም በሌላም መልኩ ከነሱ የክርስትና ህይወት እኛስ ምን ከቅዱሳኑ ታሪክ ምንን እማራለው የሚለውን እንድናስብ ብሎ እንዲሁም በብዙ መፅሃፈ ስንክሳርን ማግኘት ማግኘት ጥያቄ ጥያቄ ከጉዋደኞቾ ቤተሰቦቾ ፣ የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ዘንድ ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ባይሆን ፈጣሪ በፈቀደ ሙሉውን ታሪክ ያልቻልነውን ዋና ፈጣሪ ሙሉውን ታሪክ
እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው ቢያንስ ቢያንስ —3—10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም እኒዲያረጉበት እንመክራለን።
በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ቱ 6 እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው
አብያተ-ክርስትያናት: -
- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው
አስተያየትዎ አይለየን
ከቅዱሳኑ ይደምረን
!!
እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ؟ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁኑ። ስራ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን የላቀ ሚና ለተገበረው ለዲ ን / ን ዮርዳኖስ አበበ ከልብ ከልብ።
ዲ / ን ለብዙ ለብዙ አመታት ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው መጠን ጎንደር በሚገኘዉ በዝክረ ጉባኤ የቅዱሳን ታሪክ በመማር ፣ በማንበብ በመተርጎም ፣ በመፃፍ በማዘጋጀት በማንበብ ፣ ፣ በመፃፍ በማዘጋጀት እርሱ ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ ፣ በቴሌ ግራም ለኛም በነፃ ሰጥቶን ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ ህዝበ ክርስቲያኑን ለማስተማር የቅዱሳን በረከትንም ለኛም እንድንካፈል ክርስቲያኑን የቅዱሳን በረከትንም
Sin * سینکسار - (زندگی های مقدسین) به زبان آمهاری و انگلیسی.
ks (የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar (Synaxarium) کلیسای ارتدوکس توهاهدو
به نام پدر ، پسر و روح القدس ، یک خدا واحد آمین!
برای اینکه از Synaxarium یا تاریخ و زندگی مقدسین مسیحی یاد بگیرید و در مسیحیت خود به ویژه در زندگی کلیسای ارتدکس Tewahedo بهتر شوید ، ما به شما توصیه می کنیم کتاب را بخوانید ، و برای کسانی که نمی توانید به کتاب در اینجا دسترسی پیدا کنید برنامه ای برای آن است که شامل داستانهای اصلی با تصاویر نشان دهنده داستان است.
بیشتر مقدسین از کلیسای ارتدکس شرقی هستند.
این اشتراک ارتدوکس شرقی از شش کلیسای خودمختار تشکیل شده است:
- کلیسای Tewahedo ارتدکس اتیوپی ،
- کلیسای ارتدکس قبطی اسکندریه ،
- کلیسای ارتدکس سریانی انطاکیه ،
- کلیسای حواری ارمنی ،
- کلیسای Tewahedo ارتدکس اریتره ، و
- کلیسای سوریه ارتدکس مالانکارا.
- به زبانهای امهری و انگلیسی.
به خواندن ادامه دهید ، آنچه را که خوانده اید با سایر مسیحیان در میان بگذارید و برنامه را برای همه مسیحیان جهان به اشتراک بگذارید.